መዝሙር 97:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እሳት በፊቱ ይሄዳል፤በዙሪያው ያሉትንም ጠላቶቹን ይፈጃል።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:1-12