መዝሙር 97:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ነገሠ፤ ምድር ደስ ይበላት፤በሩቅ ያሉ የባሕር ጠረፎች ሐሤት ያድርጉ።

መዝሙር 97

መዝሙር 97:1-8