መዝሙር 96:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሕዝቦች መካከል፣ “እግዚአብሔር ነገሠ” በሉ፤ዓለም በጽኑ ተመሥርታለች፤ አትናወጥም፤እርሱ ለሕዝቦች በእኩልነት ይፈርዳል።

መዝሙር 96

መዝሙር 96:3-13