መዝሙር 95:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ኑ፤ ደስ እያለን ለእግዚአብሔር እንዘምር፤በድነታችንም ዐለት እልል እንበል።

2. ምስጋና ይዘን ፊቱ እንቅረብ፤በዝማሬም እናወድሰው።

3. እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነውና፤ከአማልክትም ሁሉ በላይ ታላቅ ንጉሥ ነው።

መዝሙር 95