መዝሙር 94:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንት በሕዝቡ መካከል ያላችሁ ደነዞች፤ ልብ በሉ፤እናንት ቂሎች፤ ጥበበኞች የምትሆኑት መቼ ነው?

መዝሙር 94

መዝሙር 94:7-16