መዝሙር 94:22-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

22. ለእኔ ግን እግዚአብሔር ምሽግ፣አምላኬም መጠጊያ ዐለት ሆኖኛል።

23. በደላቸውን ወደ ራሳቸው ይመልሳል፤በክፋታቸውም ያጠፋቸዋል፤ እግዚአብሔር አምላካችን ይደመስሳቸዋል።

መዝሙር 94