መዝሙር 94:21-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. በጻድቁ ላይ ተሰልፈው ይወጣሉ፤በንጹሑም ላይ ሞት ይፈርዳሉ።

22. ለእኔ ግን እግዚአብሔር ምሽግ፣አምላኬም መጠጊያ ዐለት ሆኖኛል።

23. በደላቸውን ወደ ራሳቸው ይመልሳል፤በክፋታቸውም ያጠፋቸዋል፤ እግዚአብሔር አምላካችን ይደመስሳቸዋል።

መዝሙር 94