መዝሙር 94:18-21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. እኔ፣ “እግሬ አዳለጠኝ” ባልሁ ጊዜ፣ እግዚአብሔር ሆይ፤ ምሕረትህ ደግፎ ያዘኝ።

19. የውስጤ ጭንቀት በበዛ መጠን፣ማጽናናትህ ነፍሴን ደስ አሰኛት።

20. ዐመፃን ሕጋዊ የሚያደርግ፣የጥፋት ዙፋን ከአንተ ጋር ሊያብር ይችላልን?

21. በጻድቁ ላይ ተሰልፈው ይወጣሉ፤በንጹሑም ላይ ሞት ይፈርዳሉ።

መዝሙር 94