መዝሙር 94:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የበቀል አምላክ፣ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤የበቀል አምላክ ሆይ፤ ደምቀህ ተገለጥ።

2. አንተ የምድር ዳኛ ሆይ፤ ተነሥ፤ለትዕቢተኞች የእጃቸውን ስጣቸው።

መዝሙር 94