መዝሙር 91:14-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. “ወዶኛልና እታደገዋለሁ፤ስሜን አውቆአልና እከልለዋለሁ።

15. ይጠራኛል፤ እመልስለታለሁ፤በመከራው ጊዜ ከእርሱ ጋር እሆናለሁ፤አድነዋለሁ፤ አከብረዋለሁ።

16. ረጅም ዕድሜን አጠግበዋለሁ፤ማዳኔንም አሳየዋለሁ።”

መዝሙር 91