መዝሙር 90:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ተመለስ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል?ለአገልጋዮችህም ራራላቸው።

መዝሙር 90

መዝሙር 90:5-17