መዝሙር 89:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጽድቅና ፍትሕ የዙፋንህ መሠረቶች ናቸው፤ምሕረትና ታማኝነት በፊትህ ይሄዳሉ።

መዝሙር 89

መዝሙር 89:4-19