መዝሙር 89:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰማያት የአንተ ናቸው፤ ምድርም የአንተ ናት፤ዓለምንና በውስጧ ያለውን ሁሉ አንተ መሠረትህ።

መዝሙር 89

መዝሙር 89:2-14