መዝሙር 89:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ስለ እግዚአብሔር ምሕረት ለዘለላለም እዘምራለሁ፤በአፌም ታማኝነትህን ከትውልድ እስከ ትውልድ እገልጻለሁ።

2. ምሕረትህን ለዘላለም እንደምትመሠርት፣ታማኝነትህንም በሰማይ እንደምታጸና እናገራለሁና።

መዝሙር 89