መዝሙር 88:9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዐይኖቼም በሐዘን ፈዘዙ። እግዚአብሔር ሆይ፤ ዘወትር ወደ አንተ እጣራለሁ፤እጆቼንም ወደ አንተ ዘረጋሁ።

መዝሙር 88

መዝሙር 88:1-13