መዝሙር 88:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የቊጣህ ክብደት በላዬ ዐርፎአል፤በማዕበልህም ሁሉ አጥለቅልቀኸኛል። ሴላ

መዝሙር 88

መዝሙር 88:3-11