መዝሙር 88:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሙታን መካከል እንደ ተጣሉ፣ተገድለው በመቃብር ውስጥ እንደ ተጋደሙ፣አንተ ከእንግዲህ እንደማታስባቸው፣ከእጅህም ወጥተው እንደ ተወገዱ ሆንሁ።

መዝሙር 88

መዝሙር 88:1-14