መዝሙር 88:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ እኔ ግን ትረዳኝ ዘንድ ወደ አንተ እጮኻለሁ፤በጧትም ጸሎቴን በፊትህ አደርሳለሁ።

መዝሙር 88

መዝሙር 88:6-18