መዝሙር 88:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አዳኜ የሆንህ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤በቀንና በሌሊት በፊትህ አጮኻለሁ።

2. ጸሎቴ በፊትህ ትድረስ፤ጆሮህንም ወደ ጩኸቴ አዘንብል፤

መዝሙር 88