መዝሙር 86:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታ አምላኬ ሆይ፤ በፍጹም ልቤ አመሰግንሃለሁ፤ስምህንም ለዘላለም አከብራለሁ፤

መዝሙር 86

መዝሙር 86:8-17