መዝሙር 86:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ታላቅ ነህና፤ ታምራትም ትሠራለህ፤አንተ ብቻህን አምላክ ነህ።

መዝሙር 86

መዝሙር 86:5-12