መዝሙር 84:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ማደሪያህ ምንኛ የተወደደ ነው!

2. ነፍሴ የእግዚአብሔርን አደባባዮች ትናፍቃለች፤እጅግም ትጓጓለታለች፤ልቤና ሥጋዬም፣ለሕያው አምላክ እልል በሉ።

መዝሙር 84