መዝሙር 81:3-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

3. በሙሉ ጨረቃ፣ በክብረ በዓላችን ዕለት፣በወሩ መግቢያ፣ ጨረቃ ስትወለድ መለከት ንፉ፤

4. ይህ ለእስራኤል የተሰጠ ሥርዐት፣የያዕቆብም አምላክ ድንጋጌ ነውና።

5. ሙሉ ለሙሉ ግብፅን ለቆ በወጣ ጊዜ፣ይህን ለዮሴፍ ደነገገለት፤በማላውቀውም ቋንቋ እንዲህ ሲል ሰማሁ፦

6. “ትከሻውን ከሸክም ገላገልሁት፤እጁንም ቅርጫት ከመያዝ አሳረፍሁ።

መዝሙር 81