መዝሙር 81:15-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

15. እግዚአብሔርን የሚጠሉ በፊቱ ይርዳሉ፤ቅጣታቸውም እስከ ዘላለም የሚዘልቅ ነው።

16. እናንተን ግን ምርጡን ስንዴ አበላችኋለሁ፤ከዐለቱም ማር አጠግባችኋለሁ።”

መዝሙር 81