መዝሙር 81:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠላቶቻቸውን ፈጥኜ ባንበረከክኋቸው ነበር፤እጄን በባላጋራዎቻቸው ላይ ባነሣሁ ነበር።

መዝሙር 81

መዝሙር 81:4-16