መዝሙር 80:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከእንግዲህ አንተን ትተን ወደ ኋላ አንመለስም፤ሕያዋን አድርገን፤ እኛም ስምህን እንጠራለን።

መዝሙር 80

መዝሙር 80:8-19