መዝሙር 80:14-17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ እንግዲህ ወደ እኛ ተመለስ፤ከሰማይ ተመልከት፤ እይም፤ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤

15. ይህች ቀኝ እጅህ የተከላት ቡቃያ፣ለራስህ ያጸደቅሃት ተክል ናት።

16. እርሷም በእሳት ተቃጥላለች፤የግንባርህ ተግሣጽ ያጠፋቸዋል።

17. ለራስህ ባበረታኸው የሰው ልጅ ላይ፣በቀኝ እጅህ ሰው ላይ እጅህ ትሁን።

መዝሙር 80