መዝሙር 80:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የሰራዊት አምላክ ሆይ፤ እንግዲህ ወደ እኛ ተመለስ፤ከሰማይ ተመልከት፤ እይም፤ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤

መዝሙር 80

መዝሙር 80:6-15