መዝሙር 79:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕዝቦች፣ “አምላካቸው የት አለ?”ለምን ይበሉ?የፈሰሰውን የአገልጋዮችህን ደም በቀል፣ዐይናችን እያየ ሕዝቦች ይወቁት።

መዝሙር 79

መዝሙር 79:4-13