መዝሙር 78:71-72 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

71. ለሕዝቡ ለያዕቆብ፣ለርስቱም ለእስራኤል እረኛ ይሆን ዘንድ፣የሚያጠቡ በጎችን ከመከተል አመጣው።

72. እርሱም በቅን ልቡ ጠበቃቸው፤ብልኀት በተሞላ እጁም መራቸው።

መዝሙር 78