መዝሙር 78:65 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጌታም ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሣ፤የወይን ጠጅ ስካር እንደ በረደለት ጀግናም ብድግ አለ።

መዝሙር 78

መዝሙር 78:56-68