መዝሙር 78:59-61 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

59. እግዚአብሔር ይህን በሰማ ጊዜ እጅግ ተቈጣ፤እስራኤልንም ፈጽሞ ተወ።

60. በሰዎች መካከል ያቆማትን ድንኳን፣የሴሎን ማደሪያ ተዋት።

61. የኀይሉን ምልክት አስማረካት፤ክብሩንም ለጠላቶቹ እጅ አሳልፎ ሰጠ።

መዝሙር 78