መዝሙር 78:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሕዝቤ ሆይ፤ ትምህርቴን ስማ፤ጆሮህንም ወደ አንደበቴ ቃል አዘንብል።

2. አፌን በምሳሌ እከፍታለሁ፤ከጥንት በነበረ እንቈቅልሽ እናገራለሁ፤

መዝሙር 78