መዝሙር 77:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ድምፄን ከፍ አድርጌ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፤ይሰማኝም ዘንድ ወደ አምላክ ጮኽሁ።

2. በመከራዬ ቀን እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤በሌሊትም ያለ ድካም እጆቼን ዘረጋሁ፤ነፍሴም አልጽናና አለች።

መዝሙር 77