መዝሙር 74:7-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. መቅደስህን አቃጥለው አወደሙት፤የስምህንም ማደሪያ አረከሱ።

8. በልባቸውም፣ “ፈጽሞ እንጨቍናቸዋለን” አሉ፤እግዚአብሔር በምድሪቱ ላይ የተመለከበትን ስፍራ ሁሉ አቃጠሉ።

9. የምናየው ምልክት የለም፤ከእንግዲህ የሚነሣ አንድም ነቢይ የለም፤ይህ እስከ መቼ እንደሚቀጥል የሚያውቅ በእኛ ዘንድ የለም።

መዝሙር 74