መዝሙር 74:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኪዳንህን አስብ፤የዐመፅ መናኸሪያ በምድሪቱ ጨለማ ስፍራዎች ሞልተዋልና።

መዝሙር 74

መዝሙር 74:16-23