መዝሙር 74:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ጠላት እንዴት እንደሚያሾፍ፣ከንቱ ሕዝብም ስምህን እንዴት እንዳቃለለ አስብ።

መዝሙር 74

መዝሙር 74:13-23