መዝሙር 73:27-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

27. እነሆ፤ ከአንተ የሚርቁ ይጠፋሉና፤አንተ ታማኞች ያልሆኑልህን ሁሉ ታጠፋቸዋለህ።

28. ለእኔ ግን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለኛል፤ጌታ እግዚአብሔርን መጠጊያዬ አድርጌዋለሁ፤ስለ ሥራህም ሁሉ እናገር ዘንድ።

መዝሙር 73