መዝሙር 72:19-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

19. ክቡር ስሙ ለዘላለም ይባረክ፤ምድርም ሁሉ በክብሩ ይሞላ።አሜን፤ አሜን።

20. የእሴይ ልጅ የዳዊት ጸሎት እዚህ ላይ ተፈጸመ።

መዝሙር 72