መዝሙር 72:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ክቡር ስሙ ለዘላለም ይባረክ፤ምድርም ሁሉ በክብሩ ይሞላ።አሜን፤ አሜን።

መዝሙር 72

መዝሙር 72:17-20