መዝሙር 72:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የተርሴስና የደሴቶች ነገሥታት፣ግብር ያመጡለታል፤የዐረብና የሳባ ነገሥታት፣እጅ መንሻ ያቀርባሉ።

መዝሙር 72

መዝሙር 72:7-16