መዝሙር 71:23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዝማሬ በማቀርብልህ ጊዜ ከንፈሮቼ በደስታ ይሞላሉ፤አንተ የተቤዠሃትም ነፍሴ እልል ትላለች።

መዝሙር 71

መዝሙር 71:13-24