መዝሙር 70:4-5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ነገር ግን የሚሹህ ሁሉ፣በአንተ ሐሤት ያድርጉ፤ ደስም ይበላቸው፤“ማዳንህን የሚወዱ ሁሉ ሁል ጊዜ፣እግዚአብሔር ከፍ ይበል!” ይበሉ።

5. እኔ ግን ምስኪንና ችግረኛ ነኝ፤አምላክ ሆይ፤ ፈጥነህ ድረስልኝ፤ረዳቴም፣ ታዳጊዬም አንተ ነህና፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ አትዘግይ።

መዝሙር 70