መዝሙር 70:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕይወቴን ለማጥፋት የሚሹ፣ይፈሩ፤ ሁከትም ይምጣባቸው፤ የእኔን መጐዳት የሚመኙ፣በውርደት ወደ ኋላቸው ይመለሱ።

መዝሙር 70

መዝሙር 70:1-5