መዝሙር 69:35 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጽዮንን ያድናታልና፤የይሁዳንም ከተሞች መልሶ ይሠራቸዋልና፤ሕዝቡም በዚያ ይሰፍራል፤ ይወርሳታልም።

መዝሙር 69

መዝሙር 69:30-36