መዝሙር 66:18-20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ኀጢአትን በልቤ አስተናግጄ ቢሆን ኖሮ፣ጌታ ባልሰማኝ ነበር።

19. አሁን ግን እግዚአብሔር በእርግጥ ሰምቶኛል፤ጸሎቴንም አድምጦአል።

20. ጸሎቴን ያልናቀ፣ምሕረቱንም ከእኔ ያላራቀ፣እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው።

መዝሙር 66