መዝሙር 64:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ግፍን ያውጠነጥናሉ፤ደግሞም፣ “የረቀቀች ሤራ አዘጋጅተናል” ይላሉ፤አቤት! ልቡ፣ አእምሮውም እንዴት ጥልቅ ነው!

መዝሙር 64

መዝሙር 64:1-10