መዝሙር 64:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤መርዘኛ ቃላቸውንም እንደ ፍላጻ ያነጣጥራሉ።

መዝሙር 64

መዝሙር 64:1-10