መዝሙር 64:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አምላክ ሆይ፤ የብሶት ቃሌን ስማ፤ሕይወቴንም ከሚያስፈራ የጠላት ዛቻ ከልላት።

2. ከክፉዎች አድማ ሰውረኝ፤ከዐመፀኞችም ሸንጎ ጋርደኝ።

3. እነርሱ ምላሳቸውን እንደ ሰይፍ ይስላሉ፤መርዘኛ ቃላቸውንም እንደ ፍላጻ ያነጣጥራሉ።

መዝሙር 64