መዝሙር 64:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክ ሆይ፤ የብሶት ቃሌን ስማ፤ሕይወቴንም ከሚያስፈራ የጠላት ዛቻ ከልላት።

መዝሙር 64

መዝሙር 64:1-7